በመጀመሪያ ይህን ስናገር አርቴታ ያደረጋል ብዬ አይደለም በጭራሽ እንደማያደርግ አውቃለሁ ነገር ግን እንደኔ እንደኔው ዛሬ አርቴታ በሳካ ቦታ ላይ ትንሽም ቢሆን ለዚህ ድንቅ የአካዳሚ ልጅ እድል ቢሰጥ በጣም ደሰ ይለኛል ይህ ልጅ ማለት የ19 አመት ወጣት የአካዳሚ ልጅ ትክክለኛ የሳካ ቦታ ላይ የሚጫወት ተጫዋች ነው ዋናው በድን ከተቀላቀለ ቆይቷል ገና ሊጉ ሲጀመር ነው ነገር ግን አርቴታ ለዚህ ልጅ አንድም ቀን እድል ሰጥቶት አያውቅም በእንደ ዛሬው አይነት ቀላል ጨዋታዎች ላይ እድል ቢሰጥ እና ልጁ ምን ያክል ችሎታ እንዳለው ቢመለከት የተሻለ ነበር አርቴታ ግን በጣም የሚፈራው አሰልጣኝ ስለሆነ ይህን አያደርግም
#Ismeal_kabia
#Ismeal_kabia