ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር
ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር
ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት
ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት
ምን ይሆናል ለፀጋው ታልፎ የተሰጠ
መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ
ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው
ቃሉ እንዳለው እንደተፃፈለት ነው ሚኖረው"
ዘማሪት አስቴር አበበ
@SOLA_TUBE
ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር
ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት
ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት
ምን ይሆናል ለፀጋው ታልፎ የተሰጠ
መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ
ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው
ቃሉ እንዳለው እንደተፃፈለት ነው ሚኖረው"
ዘማሪት አስቴር አበበ
@SOLA_TUBE