#የኢየሱስ_ክርስቶስ_ደም ተከታታይ ትምህርት በዲላ ከተማ መብራት ኃይል ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን እሁድ የካቲት 9 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ከአገልጋይ አገኘው አብርሃም ጋር እንማራለን እንዲሁም የቤተክርስቲያን መዘምራን ጋር ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል ዲላ ከተማ ያላችሁ እንዲሁም የግብ ተማሪዎች ይህን ድንቅ ትምህርት ለመማር መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ እሁድ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ዲላ መብራት ኃይል ቤተክርስቲያን እንድትገኙ ተጋብዛችኃል፡፡
#ወልድ_ያለው_ሕይወት_አለው!!
✍️የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
@SOLA_TUBE
#ወልድ_ያለው_ሕይወት_አለው!!
✍️የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
@SOLA_TUBE