ለኔ ኢየሱስ ክርስቶስ ለነፍሴ የወጣ የፅድቅ ፀኃዬ ነው ከሞት ያመለጥኩበት መርከቤ ነው ጨለማን የገፈፈልኝ ብርሀኔ ነው ::
*ብረሳው ቀኜ ትርሳኝ ይሄንን እውነት ብክድ ምላሴ ከትናጋዬ ይጣበቅ በሞት ፊት ቆሜ የመሰክረው እውነት ይሄ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘልዓለም የተባረከ አምላክ ነው
መዳንም በሌላ በማንም የለም
ኢየሱስ ጌታ ነው
እንዳልክ
*ብረሳው ቀኜ ትርሳኝ ይሄንን እውነት ብክድ ምላሴ ከትናጋዬ ይጣበቅ በሞት ፊት ቆሜ የመሰክረው እውነት ይሄ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘልዓለም የተባረከ አምላክ ነው
መዳንም በሌላ በማንም የለም
ኢየሱስ ጌታ ነው
እንዳልክ