ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት
ተጥለው ሳሉ በእስራት
መዝመር ሲዘምሩ ለጌታ
የእጃቸው ሰንሰለት ተፈታ
ምሥጋና ምሥጋና
መልካም ነው ዝማሬ
ሰዋለሁ ለአምላኬ ዕልልታን ጨምሬ
ለጌታ ስግደትን ጨምሬ
@SOLA_TUBE
ተጥለው ሳሉ በእስራት
መዝመር ሲዘምሩ ለጌታ
የእጃቸው ሰንሰለት ተፈታ
ምሥጋና ምሥጋና
መልካም ነው ዝማሬ
ሰዋለሁ ለአምላኬ ዕልልታን ጨምሬ
ለጌታ ስግደትን ጨምሬ
@SOLA_TUBE