🔸ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ
🔸በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ
🔸ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ
🔸አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ
🔸ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ
🔸አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
🔸ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ...
🔸በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ
🔸ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ
🔸አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ
🔸ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ
🔸አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
🔸ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ
🔸የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ...