🧭የሰሞኑ የሂዝብዮች ፉከራ 🍁
"ልፋ ያለው አንድ እንጨት ያስራል"
📎ይህንን ሰሞን ከሀገር እስከ ሀገር ሙስሊም ወንድሞችህ ሲታሰሩ የሁዳ አሊያም ነሷራ ያሳሰራቸው እንዳይመስልህ፡፡
"ዶሮ ብትታመም በግ አረዱላት" ያለው አባባል ትዝ አለኝ፡፡
ሙፍቲ ተነኩ ብለው የሚፎክሩት ፉከራ ቀላል እንዳይመስላችሁ ድምፁን ደግሞ ከፈለጋችሁት እንለቃለን ሽርክ እንደሚቻል አድርጎ በአደባባይ ሱለፈልፍ የሂዝብይ ጥርቅም እንደ በቀቀን ከቦ ያጨበጭባል፡፡
🔖የሚገርመው ነገር ደግሞ እከሀዲያን ጋር እጅና ጓንት ሆነው የተውሒድ ሰዎችን እያጠቁ እኛ ከተሳሳቱት የፀዳን ነን ይላሉ፡፡
"የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" አለ ያገሬ ሰው፡፡
🏷የተከበረው ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦
الَّذِينَ يَتَّخِذُونَ الْكَافِرِينَ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِ الْمُؤْمِنِينَ ۚ أَيَبْتَغُونَ عِندَهُمُ الْعِزَّةَ فَإِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا
📖ሱረቱ አል-ኒሳእ - 139
እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን? ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው፡፡
📐የነርሱን ስህተት የሽርክ ዶሪህ የቢድዓ ኮተትን ተሸክመው አፋቸውን ሞልተው በአደባባይ ሲናገሩ አለማፈራቸው፡፡
የተውሂድ ጀግናው ሆይ ንቃ እንጋደልሀለን እያሉህ ነው፡፡
እንዳትፈራ ሰው ለዶሪህ ሲጋደል እኛ ደግሞ ለተከበረው ጌታችን አላህ ብንሞትም ልቅና እንጅ ውርደት የለውም፡፡
ትክክለኛ መንገዱ ተሰምሯል ቀጥ ብለህ ተጓዝ መሰናክልን በትዕግስት እና በፍልሚያ እለፈው፡፡
ثُمَّ جَعَلْنَاكَ عَلَىٰ شَرِيعَةٍ مِّنَ الْأَمْرِ فَاتَّبِعْهَا وَلَا تَتَّبِعْ أَهْوَاءَ الَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ
ሱረቱ አል-ጃሢያህ - 18
ከዚያም ከነገሩ (ከሃይማኖት) በትክክለኛይቱ ሕግ ላይ አደረግንህ፡፡ ስለዚህ ተከተላት፡፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሕዝቦች ዝንባሌዎች አትከተል፡፡
👁🗨"ውሀብያ ውሀብያ" ይላሉ ተውሂድ ያለን ሁሉ ውሀብያ ሽርክን የተዋጋ ሁሉ ውሀ ብያ የአላህ ኡመር ኮቼ ደግሞ እየፎከረ እነዚህ የመሻዒኾችን ዶሪህ የሚያፈርሱ በማለት ምላሱን በማስረዘም ተናገረ፡፡
🔘አላህ በቁርዓን አታጋሩ በእኔ ምንንም ቢጤ አትያዙ እያለው እርሱ ግን "ጥምጣሙን ጠምጥሞ ጀለብያውን ለብሶ ሸይኽ መስሎ ወደ ሽርክ ሲጣራ በጣም ነው የሚያሳፍረው፡፡
አላህ እንዳህ ይላል
۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا
ሱረቱ አል-ኒሳእ - 36
አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡
👉በጣም ተዘርዝሮ የማያልቅ መዓት ነው ያለው፡፡
#_መጅሊስ_ለተውሂድ_ይጠቅማል_ብለህ_እንዳታስብ ፀረ_ተውሂድ ነው፡፡
እነ ኢብኑ ባዝን ኢብኑ ተይሚያን እና ሌሎችን የተውሂድ ነበልባል አላህ ይዘንላቸውና፡፡ በስድብ ገቡባቸው በእነሱም አፍ የሚጠሩ አልነበሩም፡፡
👉ዛሬ ሳቅ ፈንጥዝ ስልጣን በእጄ ነው ብለህ ግን እመነኝ ትልቁ ስልጣን የአላህ ነው ትንኮታኮታለህ፡፡
فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ
ሱረቱ አል-ተውባህ - 82
ጥቂትንም ይሳቁ፡፡ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ፡፡
👉ስልጣንና ክብር ብቻ ነው የሚያስጨንቃቸው የነገ ቤትህን አትፈራምን አንተ ዶርህ እንዳያመልኩ ልትከለክል ይቅርና አንተ ስትሞት እንዲያመልኩህ የምትፈልግ ይመስላል፡፡
وَلَوِ اتَّبَعَ الْحَقُّ أَهْوَاءَهُمْ لَفَسَدَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ وَمَن فِيهِنَّ ۚ بَلْ أَتَيْنَاهُم بِذِكْرِهِمْ فَهُمْ عَن ذِكْرِهِم مُّعْرِضُونَ
ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 71
አላህም ዝንባሌዎቻቸውን በተከተለ ኖሮ ሰማያትና ምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ በእርግጥ በተበላሸ ነበር፡፡ ይልቁንም ክብራቸው ያለበትን ቁርኣን አመጣንላቸው፡፡ እነርሱም ከክብራቸው ዘንጊዎች ናቸው፡፡
☞እነርሱ ጋር ያለህ ውጣ ወጣቶች ሆይ ንቁ አስተንትኑ ብዙ ልቦለድ ሲተርትልህ አንድ የቁርዓን አንቀፅ እንኳ አልጠቀሰልህም፡፡
እንደ አሻንጉሊት ቆጥሮህ ሲጫዎትብህ ዝምብለህ ታየዋለህ የእነዚህ ሙሪድ እንዳትሆን አደራ አደራ፡፡
👉የተለያዩ ውሸቶችን ሲናገሩ ሲተርኩ ሳይሸማቀቁ በኩራት አላህ ይጠብቀን፡፡ነገ ትጠየቅበታለህ ከነቅጥፈትህ ሳትመለስ ተሄድክ ወዮልህ፡፡
وَمَن يَكْسِبْ خَطِيئَةً أَوْ إِثْمًا ثُمَّ يَرْمِ بِهِ بَرِيئًا فَقَدِ احْتَمَلَ بُهْتَانًا وَإِثْمًا مُّبِينًا
ሱረቱ አል-ኒሳእ - 112
ወንጀልን ወይም አበሳን የሚሠራም ሰው ከዚያም በእርሱ ንጹሕን ሰው የሚሰድብ ቅጥፈትንና ግልጽ አበሳን በቁርጥ ተሸከመ፡፡
👌በአላህ ፈቃድ ሌሎችን ደግሞ ቀጣይ እናያቸዋለን፡፡
🔦ዴምፃቸውም ካስፈለገ ይለቀቃል፡፡
https://t.me/SSELEFY/162
የቅጥፈታቸውን ድምፅ ለመስማት
https://t.me/SSELEFY/163