🚫 ጀምዕያ ቁርኣንና ከሓዲስ ከተፃረነባቸው ነጥባች መካከል:-
~~~~~
#ከፍል~②
②ኛ ይቻላል ብለው ሽንጣቸው ገትረው በሚሄዱ ሰዎች አካዬድ ብንሄድ " በእነርሱ አባባል:- የ ኺላፍ/የውዝግብ: እርስ ነችና « የኢጅቲሀድ መሳላ ነው የሚሉት »።
#በመጁመሪያ ኢጅቲሀድ ( اِجْتِهَاد ማለት ምን ማለት ነው? :- የሚለው ስናይ ቁርኣንን እና ሡናን ባማከለ ሁኔታ የሚደረግ ፍለጋ ጥረት (ግኝት) ኢጅቲሀድ ይባላል። ባጭሩ ትርጉሙ ይህነው አዎን
የኢጅቲሀድ ቦታ አለው! ኢጅቲሀድ በቁርኣን በሐዲስ የመጣውን ለመቃረን አይደለም! ኢጅቲሀድ ይደረጋል ሲባል በስሜት መነዳት ፍላጎትን ማስተናገጃ ቀዳዳ መፈለግ ማለትም አይደለም! ቀጥታ ወደ እርሴ ስገባ
ለዚህ መላ ምታቸው ቀለል ባለሁኔታ #ምላሽ_ልስጥህ:-
①አደኛ ምላሽ:- ጀምዕያ ኢጅቲሃድ መሳላናት ያለ:- ጀምዕያ ከፈቀዱ(ከታዋቂ ኡለሞች) መካከል ሁለትና ሶስት አይደለም አንድ ማምጣት አትችልም! ካለ አምጣ?
ይህን ካልቻልክ ግን መሳለተል ኢጅቲሃዲያ ነች የሚለው የንተ የግል ራኢህ እጂ በዚህ የቀደመህ አሊም አላውቅልህም።
አይ እዴት የቀደመኝ ባይኖርም በኡለሞች መካከል ይቻላል አይቻልም የሚል #ኺላፍ አለ አይደል ካልክ የተለያየ የኡለሞች ውስጥ ባንድ እርስ ላይ ኺላፍ መኖሩ ብቻ የኢጅቲሃድ መሳአላ አያደርገውም።
||
ባይሆን ያንተ ምልከታ ተውውና ይልቁንም ኢጃቲሀድ ያስተናግዳል ያለ አንድም አሊም ካለመኖሩም ጋ። እደውም! ኢጃቲሀድ እንደ ማያስተናግድ የጀርህ ተእዲል ባለቤት ብለህ የምትስማማበት ሼይኽ ረዕቢ ቁርጥ አድርጎ ተናግሮአል ስለዚህ ያንተ ተራ የራስህን ሙግት ዋጋ አሳጥቶኃል ምክኛቱም ጀርህ አድርጎሀልና!!
②ተኛ ምላሽ በኡለማኦች መካከል ያለ ኺላፍ ሁሉ የኢጅቲሀድ መስአላ አይደለም
«ኺላፍ ሁሉም አንድ አይነት ብይንና ደረጃም የለውም » ።
ገና ልብ በል በጣም በርካታ በኡለማኦች መካከል «የኺላፍ» እርስ የሆኑ ነገር ግን የኢጅቲሀድ ማያስተና ግዱ መኖራቸውን እወቅ!
መሰለን:- የጫት ጉዳይ፣የመውሊድ ጉዳይ፣ የሊዋጥ ጉዳይ……ወዘተ
➌ ተኛ ምላሽ ዲናችን ካጣራጣሪ ነገር እድንርቅ ያዘናል እጂ እዲህ በልበ ሙሉነት ኢያወቅክ/ግልፅ ከሆነልህ በኃላ እኔ ይህ መረጥኩ #አጠራጣሪ_መሳላ_አይደል። የፈለኩት ብመርጥ አልወቀስም የሚለው እውነታው ባልተረዱት አካላት ላይ ብዥታ መፍጠሪያ እጂ ማስረጃ የሚሆንህ ነገር አይደለም።
"የኺላፍ እርስነው አልክ እደምንም ገፍተህ ኢጅቲሀድ ያስተናግዳል ያለ አንድም አሊም ካለመኖሩ ጋ ነው #ብትል እንኳን"
አጨቃጫቂ አጠራጣሪ መሳላ ነው ማለትህ ነው:: ይህን ደግሞ ላንተ ማስረጃ የሚሆንህ ሳይሆን ባንተላይ ማስርጃ የሚሆንብህ ነው!
አጠራጣሪ መሳላ መሆኑ እስካፀደቅክ ድርስ ከዲህ አይነት ( አጠራጣሪ ነገሮች )እድንርቅ የሚያዘን ክልከላዎ በሓዲስ መቶአልና።
አሻሚ ነገሮች በመተው ምንም የማያሻማውና ግልጽ ነገሮች እድንከተል ይህን የነገራቶች ሁሉ መፍትሄ ጠቋሚ የሆነው ዲነል ኢስላም በግልፅ እደዚህ አይነት ነገሮች ሲገጥሙን ምን ማድረግ እዳለብን ያስረዳል
የአላህ መልእክተኛﷺ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
… إنَّ الْحَلَالَ بَيِّنٌ، وَإِنَّ الْحَرَامَ بَيِّنٌ، وَبَيْنَهُمَا أُمُورٌ مُشْتَبِهَاتٌ لَا يَعْلَمُهُنَّ كَثِيرٌ مِنْ النَّاسِ، فَمَنْ اتَّقَى الشُّبُهَاتِ فَقْد اسْتَبْرَأَ لِدِينِهِ وَعِرْضِهِ، وَمَنْ وَقَعَ فِي الشُّبُهَاتِ وَقَعَ فِي الْحَرَامِ،… رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ
“ሀላል ግልጽ ነው፤ ሀራምም ግልጽ ነው፡፡ በመካከላቸው አሻሚ ነገሮች (ሙሽተቢሃት) አሉ፡፡ ብዙ ሰዎች አያውቋቸውም፡፡
❁አሻሚ ነገሮችን የተጠነቀቀ ለኃይማኖቱና ለክብሩ መጥራትን ፈለገ፡፡ አሻሚ ነገሮች ውስጥ የወደቀ ሀራም ላይ ወደቀ።……
“አሻሚ ነገሮችን የተጠነቀቀ”፡- ከነርሱ የራቀ፣ በርሱና በአሻሚ ነገሮች መሀል መጠንቀቂያን ያኖረ፡-
“ለሀይማኖቱና ለክብሩ መጥራትን ፈለገ”፡- ክብሩን ከነውር እምነቱን ከጉድለት ማጽዳት ፈለገ፡፡ ዲኑን ከውግዘት እራሱንም ከጉድለት ጠበቀ፡፡
ልብ በል ሀላልና ሀራም ግልጽ ናቸው፡፡ በመሀላቸው ግን አሻሚ ነገሮች አሉ፡፡ የሚለው ትልቅ ትኩረት ይሻል። ሀላልና ሀራም በርግጥ ለሁሉም ሰው ግልፃ ላይሆንለት ይችላል ገና አብዘሃ ኛውን ጊዜ ሀላልና ሀራም ግልፅናቸው የሚያጠራጥርና የማያጠራጥሩ ነገሮች ግልፅ እደሆነሁሉ። ስለሆነም
አጠራጣሪ ነገሮች መራቅ ይጠበቅብናል ማለትነው! አጠራጣሪ ነገሮችን እድንርቅ ከሚጦቁሙን ሓዲሶች መካከል የአላህ መልእክተኛ ﷺ እዲህ ብለዋል:-
"دَعْ مَا يُرِيبُك إلَى مَا لَا يُرِيبُك". رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ، وَالنَّسَائِيّ، وَقَالَ التِّرْمِذِيُّ: حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.
"የሚያጠራጥርህን ተው። ወደማያጠራጥርህ ሁን።"
❁ልብ በል በሃይማኖታዊም ይሁን በአለማዊ ህይወታችን ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ እንዳለብን፣ ይህን ሓዲስ በግልፅ ያሳየናል።
አዎን ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅ እዳለብን ታዘናል።
አጠራጣሪ ነገርችን እድንርቅ ተነግሮናል!
ታዲያ ይህን ኢያወክና አጠራጣሪ ነገር ውስጥ ኢየዋኘህ ማያጠራጥረው መተዉ ነው ኢያልክ ኢየተናገርክ መልሰህ በተግባርህም ሆነ በንግግርህ ለዚህ ጥብቅና መቆምህ ከነዚህ ሓዲሶች በተቃራኒና ምንም ሊሰራባቸው ሳይሆን ተነቦ የሚተው አድርገከው አልና /በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በማወቅም ሆነባለማወቅ በርግጥም ተቃርነኃል ከመባልውጭ አልተቃርንክም አንለውም። አዎን
ከዚህ ሓዲስ ጋር በርግጥም ተፃርነኃል!
ክፍል~➌ إن شاء الله ይቀጥላል
http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/171