🚫ጀሚዕያ ቁርኣንና ከሓዲስ ከተፃረነበት ነጥባች መካከል:-
~~~~~
#ከፍል~①
①ኛ #ለመከፋፈል_ምክኛትነሆናለች።
በማህበር ምክኛት በመላው አለም ሆነ በሀገራችን ያለው መከፋፈልና መሰነጣጠቅ ማንም የማይክደው እውነታ ነው።
መከፋፈል ደግሞ ዲናችን የከለከለው ተግባር ነው:-
قال تعالى: وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا …
ሁላችሁም በአሏህ ገመድ ተሳሰሩ፤ አትከፋፈሉም።
አል-ዒምራን:103}
ታላቁ የተፍሲር ሊቅ ኢማሙል ቁርጡቢ ሁላችሁም በአሏህ ገመድ ተሳሰሩ አትለያዩ የሚለውን ሲፈስሩ እንዲህ ይላሉ፡-
تمسكوا جميعا بكتاب ربكم وهدي نبيكم ولا تفعلوا ما يٶدي إلی فرقكم.
ሁላችሁም በጌታችሁ መፅሀፍና በነብያችሁ መንገድ ተሳሰሩ ወደ #መለያየት_የሚያደርሳችሁን_ተግባር_አትፈፅሙ፡፡ (ተፍሲሩል ቁርጡቢ ሱረቱል ዒምራን አንቀፅ 103)
ልብ በል እዳንከፋፈል አንድንሆን እደታዘዝነው ሁሉ እድንከፋፈል ምክኛት የሆኑ ነገሮች ከመተግበር እንድንርቅ ታዘናል።
ኢማሙ ሙስሊም አባሁረይራ በመጥቀስ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፡፡
“إنَّ اللَّهَ يَرْضَى لَكُمْ ثَلَاثًا: أَنْ تَعْبُدُوهُ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا، وَأَنْ تَعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا، وَأَنْ تَنَاصَحُوا مَنْ وَلَّاهُ اللَّهُ أَمْرَكُمْ “
“አላህ ሶስት ነገሮችን ይወድላችኋል ፣ እሱን ብቻ እንድትገዙ በሱም ማንንም እንዳታጋሩ ፣ #በአላህ_ገመድ_አንድ_እንድትሆኑ_እንዳትለያዩ፣ ከናንተ መሀል አላህ ከሾመው ጋር ትመካከሩ ዘንድ ነው ….”[صحيح مسلم برقم (1715.]
አል ኢማሙ ነወዊይ ይህን ሐዲስ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ:
«ነቢዩ ﷺ አትለያዩ ማለታቸው የሙስሊሞችን አንድነት #እንድንጠብቅና_እንድንቀራረብ_ትዕዛዝ_ነው። #ይህም_ከኢስላም_መሰረቶች_አንዱ_ነው።»
[ሸርሑ ሶሒሒ ሙስሊም: 12/11]
እዲሁም የሀዲሱን ክብደት ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይ- ሲናገሩ
“وَهَذِهِ الثَّلَاثُ تَجْمَعُ أُصُولَ الدِّينِ وَقَوَاعِدَه”
“እነዚህ ሰሶስቱ ጉዳዮች የእምነቱን አስኳልና መሰረት ያጣምራሉ”
መጅሙእ አል ፈታዋ 1/18]
በጥቅሉ ይህንና መሰል በርካታ የቁርኣንና የሓዲስ … ማስረጃዎች በርካታ ናቸው አዎን እንዳ ንከፋፈል እዳንበታተን አላህ አዞናል ማህበር በመመስረትና ሳቢያ በል ከዚህ አለፍ ብሎ እሳን ያወገዘ አዳዲስ ለቀቦች በመሰጠት ኡማው #እዲበታተን እዲከፋፈል_ምክኛት_ሁኖአል አላህ ካዘዘበት አንድነት እዳይኖር በማድረግ ከቁርኣንና ከሓዲስ ተፃርሶል። ይህ ምንም የማያሻማ ና በተጨባጭ ተከስቶ ያየነው እውነታ ነው። በዚህም ላይ የቀደሙኝ ኡለሞች ያአይን እማኝ ናቸው:-
① ሼህ ሙቅቢል ስለጀሚያ ሲናገሩ እዲህ ይላሉ
… الجمعيات فرقت كلمة الدعاء إلى الله …
ይህቺ ጀሚያ ሙስሊሞችን ትከፋፍላለች ፣ እየከፋፈለችም ነው አብሶ ወደ አሏህ የሚጣሩትን ዱዓቶች መሃል ትለያያለች አሉ ምንጭ ከድምፅ ፋይላቸው የተወሰደ።
② እዲሁም ሼህ ርቢዒ እዲህ ብለዋል
.. من أسباب الانحراف ..
ይህች ጀሚዕያ የመለያየት(የመከፋፈል ሰበብ ናት።
ይህ ለማንም ያልተሰውር እደቀን ጠራራ ፀሀይ ግልፅ ያለነው። አዎን ቁርአንና ሀዲስ የተፃረነች መንገድ ናት። በዚች ወቅት እደ ጀሚያ አብተሀኞች ያወዛገባቸው እርስ በርስ ያቦጫጨቃቸው ብትንትን ያደረጋቸው ነገሮች መካከል አንዱ ነው ብል ማጋነን አይሆንም።
ሼኽ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ
#የሙስሊሞችን_አንድነት_የሚከፋፍሉት፡ #የሰለፎችን_ጎዳና_የተፃረሩ_ጎዳናዎች_ናቸው፡፡ይላሉ
الأجوبة المفيدة عن أسئلة المناهج الجديدة 157
በሌላም ንግግራቸው እዲህ አሉ
...فالتفرق والتجزؤ إلى جماعات أو إلى جمعيات هو مما نهى عنه ديننا ،وما يطلبه ديننا منا ألا نختلف أو تتضارب أفكارنا...... إلى أن قال فالواجب علينا أن نكون جماعة واحدة على منهج الإسلام وسنة الرسول صلى الله عليه وسلم ،.....الخ"المنتقى من فتاوى الفوزان"
" ወደ ተለያዩ ጀማዓዎችና ማህበራት መከፋፈል መበታተን ዲናችን የከለከለው ባህሪ ነው ። ሐይማኖታችን ከኛ የሚፈልገው አመለካከታችን እንዳይለያይና እንዳይጣረስ ነው…እኛ ያለብን ግዳጅ በኢስልምና አካሔድና በመላክተኛው ሱና ላይ መሰረት አድርገን አንድ ጀማዓ እንድንሆን ነው ።"
ስለአንድነትና ስለአንድነት ጥቅም ከማንኛውም አካል የሚሰወር ነገር እዳልሆነ ሁሉ ያንድነት ፀር የመከፋፈል ሰበብ የሆነነገርም አላህ ያዘዘበት አንድነታችን የተፃረነ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም! ከዚች በላይ የሚጣርስ ምን ይኖር ይሁን!
ሀቅ ለፈለገ ይህን እውነታ ብቻ ከበቂ በላይ በቂ ነው!
ወንድሜ ሆይ እስኪ ንነርኝ አንድ እራሱ ወደ ሰለፎች መንሀጅ ተከታይ ነኝ የሚል አካል ወደዚች(ወደ ማህበር ) ሊጣራ ነውን ምገባው? ቢላአሂ አለይክ?! በፍፁም እደምትል ተስፋ አደርጋለሁ:: ታዳ ምን ነካን! በርግጥ መበታተንን የሚደግፍ አይኖርም:: የልዩነት መንስኤዎች እቋወም አለሁ ኢያለ ሲዶሶክር ልታይ ትችላለክ ግና በፍፁም ፈፅሞ ከተግባር የራቀ ምላስ ላይ ብቻ የፀደቀ ሁኖ ታገኘው አለክ ታዲያ ምን የሚሉት መሸወድነው።
ክፍል~② إن شاء الله ይቀጥላል
http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/170