ረመዷን ታላቁ እንግዳ!!
---------------------
👉ይህን ታላቅ እንግዳ ለመቀበል ከወሬ ያለፈ ተግባራዊ ቅድመ-ዝግጅት ያስፈልገናል።
👉ራሳችንን ነፍሳችንን ተግባራችንን ፈትሸን ኸይርን በማብዛት ከባለፈው የተሻለ ረመዷን ለመፆም እንዘጋጅ!!
👉►የኸይር ወር ነውና ሶደቃ፣ቁርዓን፣መሰል መልካም ነገሮችን እናብዛ...!!
⭕️►
በሸዕባን 22 /1446
ھ በወንድም ኑረዲን ቻናል የተደረገ ወሳኝ ማስታወሻ ይደመጥና ይሰራጭ ሐያ....!!
🎙በወንድሜ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዞሁሏህ
http://t.me/nuredinal_arebihttp://t.me/nuredinal_arebi