አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን ወጣቶች
2 ሚሊዮን ወጣቶች ለራሳቸው የሥራ ዕድል የሚፈጥሩበት እና የመቀጠር እድላቸውን የሚያሰፉበትን ‘ከፍታ’ ፕሮጀክትን ከቮዳፎን ፋውንዴሽን፣ ዩኤስኤድ እና አምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ ጋር በመጣመር ይዘን በመምጣታችን ደስተኞች ነን።
ፕሮጀክቱ 2.7 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን ፈንድ ያለው ሲሆን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማትን በማስፋፋት፣ ዲጂታል ኢንኪዩቤሽን ሐቦችን በማቋቋም እና የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን የዲጂታል እውቀት እና ፈጠራን በማስፋፋት በማጠናከር ከፍተኛ ለውጥ የማምጣት ዓላማ አለው።
ዓለምአቀፍ ልምዳችንን ተጠቅመን ከአጋሮቻችን ጋር በመስራት አስተማማኝ እና ፈጣን የዳታ ኔትወርካችንን ለወጣት ማዕከላት እና ለኢንኩዩቤሽን ሐቦች በማቅረብ ዲጂታል ኢትዮጵያ የምትፈልገውን የቀጣዩን ትውልድ የተሰጥኦ መሠረት በመገንባታችን ኩራት ይሰማናል።