የ.ተ.መ.ድ የ ፀረ እስራኤል ፕሮፓገንዳ ፣ የፋሺስቶቸና፣ የናዚዎች፣ ያሸባሪዎችና የኢትዮጲያ ጠላቶች የ ሩሲያ ፕሮፓጋንዳ መንዣ አዳራሽ ነው።
እዚያ በመሄድ የህልውና ጥያቄ ማቅረብ ታሪክ አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን ሞኝነት ነው።
ቀ.ሐ.ሥ በ.ተ.መ.ድ. (ሊግ) የህልውና ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት የሆነውን ማስታወስ ግድ ነው።
ሩሲያን “ከፍ” አልን በሚል ቧልት እስከመጨረሻው መከተል ቂልነት ነው። ሩሲያ የሚጨነቀው ለሩሲያ ህዝብ ነው፣ የቻይና መንግስት የሚጨነቀው ለቻይና ህዝብ ነው።
ይልቅ ከ አባይ ተፋሰስ ሃገራት ያንድ ወንዝ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ጋር ቀጥተኛ የሁለትዮሽ ንግግር እና ስምምነት ወይም አህጉራዊ የሆነ መፍትሄ ላይ ማተኮር ይሻላል።
ሩሲያ የራሱ አጀንዳ ያለው እንደ አሜሪካ ያለ አገር ነው። የሩሲያ አጀንዳ ባለፉት ወራት ጨምሮ ከዚህ በፊትም እንደምናቀው እስራኤልን ማጥፋት ሆኗል።
የሄ ከኛ ኢትዮጲያውያን አጀንዳ/ ማንነነት/ ታሪክ ጋር የማይጣጣም አካሄድ ነው።
እስራኤል በቀኝ ግዛት ትግል ውስጥ ከፍተኛ ሚና የተጫወተች ዋና አገር ናት። የሩሲያን ህልም ለማሳካት ሳይሆን የራሳችንን ህልም ለማሳካት መንቀሳቀስ ይኖርብናል።