የጥንቃቄ መልዕክት‼️
ከ ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት ይመከራል። ብዙ ሰዎች ሊንኩን ከከፈቱ በኋላ አካውንታቸው ማግኘት እንዳልቻሉ ጥቆማ ያደረሱኝም አሉ።
በነገራችን ላይ ለኔም ተልኮልኝ ነበር (ተልኮብኝ 😁) ግን አልከፈትኩትም።
======================
@Sewsinor