ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ አርብ ጥቅምት 22 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን እና አጫጭር መረጃዎች እንዲሁም የተጎዱ የአርሰናል ተጫዋቾችን በተመለከተ እነጋገራለን።
👉ማንችስተር ዩናይትድ ከቼልሲ ጋር ከሚያደርገው የእሁድ ጨዋታ በፊት ብዙ ውይይት እየተደረገ ነው።
👉አርሰናል በጠንካራ እና ተከታታይ ጨዋታዎች የሚፈተንበት ወቅት ነው።ከኒውካስል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ከጠንካራዎቹ መሃከል ይመደባል። እንመለከተዋለን።
👉እናንተስ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከሚደረጉ ጨዋታዎች ይበልጥ የምትጠብቁት የትኛውን ነው? ለምን?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
@ShegerSportWithAbebeGidey' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey