ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ህዳር 25 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መነጋገሪያ ነጥቦች
👉አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ
👉ይህ ጨዋታ አርሰናል በሁሉም ውድድሮች በኤምሬትስ ስታዲየም ያደረጋቸውን ጨዋታዎች 500 ያደርሳል።
(335 አሸንፏል፣ 93 አቻ ወጥቶ፣ 71 ሽንፈት)
👉የኦፕታ ሱፐር ኮምፒዩተር አርሰናል ይህንን ጨዋታ የማሸነፍ ዕድሉ 62 በመቶ ነው በማለት ገምቷል።
👉እናንተስ ጨዋታውን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey