ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ህዳር 30 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
አርሰናል ከ ፉልሃም ጋር ነጥብ ተጋርቷል፣በዋንጫ ተፎካካሪነቱ ላይ ትልቅ ተፅእኖ እንደሚፈጥርም ግልፅ ነው። ጨዋታውን እንዴት አገኛችሁት?
👉 ቶተንሃም 3-4 ቼልሲ
👉ቼልሲ በሁለት ጎል የተመራበትን ጨዋታ ውጤቱን ገልብጦ አሸንፎ ወጥቷል።የቼልሲ የዋንጫ ተፎካካሪነት ላይ የነበረውን ስጋት ያስወገደ ጨዋታ ነበር?ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey