ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ታህሳስ 18 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዙሪያ እንነጋገራለን።
👉ሊቨርፑል ሌስተር ሲቲን 3-1 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን በሰባት ነጥብ ልዩነት በመምራት የሊግ መሪነቱን አጠናክሯል።
👉ዎልቭስ 2-0 ማንችስተር ዩናይትድ
👉አሞሪም በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው የመጀመሪያ 10 ጨዋታዎች 5 ሽንፈቶች አስተናገደ።ይህም ዋልተር ክሪክመር በ1932 ካስመዘበት ውጤት በኋላ የከፋ ነው።( ከ10 6ቱን ተሸንፏል።)
👉ጨዋታዎቹ እንዴት ነበሩ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey