ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ጥር 26 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ክሪስታል ፓላስ
👉ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዓመት በሜዳው ካደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎ በአምስቱ ተሸንፏል።
ፓላስ ባለፉት ስድስት የውድድር ዓመታት በአራቱ በኦልትራ ፎርድ አሸንፏል።ጨዋታውን እንዴት አገኛችሁት?
👉አርሰናል 5 -1ማንችሰተር ሲቲ
👉ሲቲ ከ 2017 በኋላ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰፊ ጎል ልዩነት ተሸነፈ።
ያልተጠበቀ ውጤት የተመዘገበበት ጨዋታ እንዴት ነበር?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey