ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ የካቲት 03 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ፣ ቼልሲ እና ቶተንሃም ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ አልቻሉም። በጨዋታዎቹ ላይ የነበሩትን መነጋገሪያ ነጥቦች እንመለከታለን።
👉የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የሚደረጉ እና በሌሎች ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎችን እንዳስሳለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey