ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 01 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉አርሰናል 3-0 ሪያል ማድሪድ
👉የአርሰናል ታሪካዊ ምሽት ፣ከዴክላን ራይስ ድንቅ የቅጣት ምቶች እስከ አስገራሚው የስታድየም ድባብ እንነጋገራለን። ለእንናንተ ጨዋታው እንዴት ነበር?
👉በመልሱስ ጨዋታ ማድሪድ ውጤቱን የሚቀለብሰው ይመስላችኋል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey