ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ሚያዝያ 03 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ሊዮን 2-2ማንችስተር ዩናይትድ
አንድሬ ኦናና ከጨዋታው በፊትም ሆነ በኋላ መነጋገሪያ ሆኗል።ዩናይትድ የተቆጠሩት ሁለቱም ጎሎች የእርሱ ስህተቶች ነበሩ።ከባለፈው የውድድር ዓመት ጀምሮ ከሊጉ ክለቦች ለጎል የሚያበቁ ስህተቶችን በመስራት አንደኛ ነው።
👉ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
👉ኦናናስ ከዩናይትድ ጋር መለያየት አለበት?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey