ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
እንኳን አደረሳችሁ!!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 13 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሊግ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና ሌሎች መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ሊቨርፑል በሂሳብ ስሌት መሰረት ዋንጫ ማንሳቱን ለማረጋገጥ አንድ ጨዋታ ማሸነፍ ብቻ ቀርቶታል።
👉ማንችስተር ዩናይትድ የውድድር ዓመቱን 15ኛ ሽንፈት በሊጉ አስተናግዷል።
👉የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማግኘት ጠንካራ ፉክክር በቼልሲ፣ኒውካስል፣ሲቲ እና ኖቲንግሃም መሃከል እየተደረገ ነው።እንመለከተዋለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey