ወሎ ቤተ-አምሐራ
የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ
የአማራ ፋኖ በወሎ የምዕራብ ወሎ ኮር ቅርንጫፎች የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ እና የቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ተወርዋሪ ክፍለጦር በጋራ በመሆን የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት ሲያደባዩት መዋላቸው ተገልጿል!!
ዛሬ ማለትም በዕለተ ሰኞ በቀን 02/2017 ዓ/ም ከረፋዱ 4:30 እስከ እኩለ ቀን ድረስ በ036 ወዠድ ቀበሌ ላይ በተደረገ ውጊያ የፋሽስቱ አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን አምስት (5) ሙት እና ሶስት (3) ቁስለኛ ተደርጓል። በዚህም አውደ ውጊያ ላይ የአትሮንስ ብርጌድ እና የቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ተወርዋሪ ክፍለጦር የበላይነት ወስደው ውለዋል። የአገዛዙ ጥምር ጦርም እግሬ አውጭኝ በማለት ፈርጥጦ ወደ ከተማ ገብቷል።
የሰው በላው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ወንበደ ቡድን ሽንፈቱን ለማካካስ ደንሳ መሃል ከተማ ላይ ንፁሃንን እያንገላታና እየደበደበ መሆኑን የአይን እማኞች ተናግረዋል።
ይህ በእንድህ እንዳለ በጥምር ጦሩ ላይ ከቀን ወደ ቀን እየደረሰበት ያለውን ጉዳት የተመለከቱ የሚሊሻ አባላት ከድተው ወደ ወንድሞቻቸው እየተመለሱ መሆኑን የአትሮንስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ፋኖ ጎሹ ሳይንቴው ገልጿል። አዛዡ አክሎም ከቀን 27/02/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ቀን 02/03/2017 ዓ/ም ድረስ ከስምንት በላይ ሚሊሾች ወደ ሰላማዊ ኑሯቸው እንደተመለሱ ተናግሯል።
የተቀሩትም በቅርቡ ወደኛ እንድመጡ እያልን ወንድማዊ ጥሪያችንን አስተላልፈናል ብሏል ፋኖ ጎሹ::
የህልዉና ተጋድሎው እስከ ድልና ነፃነት ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
ህዳር 2/2017 ዓ.ም
@showapress