Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አልሞ ተኳሸ ልዩ የኦፕሬሽን ቡድን አቋቋመ።
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አደረጃጀትና ተቋም የማዘመን ተግባሩን አጠናክሮ በመቀጠል ለትግሉ ድልና ውጤታማነት በርካታ ተግባራቶችን እያከናወነ ይገኛል።
በሁለት ግዙፍ ኮሮችና በ8 ክፍለጦሮች የተደራጀው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በስሩ ከሚተዳደሩት ክፍለጦሮች ውስጥ ከ2ቱ ላይ ምልመላ በማካሄድ ተወርዋሪ ልዩ ኦፕሬሽን ቡድን አቋቁሟል።
በግዳጅ አፈፃፀም ፣ በተኩስ ወረዳ ብቃት እና የጅምናስቲክ ክህሎትን መሠረት አድርጎ የተመለመሉት ባለ "ስናይፐሮቹ " አናብስቶች በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ የሚሰጣቸውን ሁሉን-አቀፍ ግዳጅ ለመወጣት በሚያስችል ዝግጁነት ፤ ዋና አዛዡ አርበኛ መከታው ማሞ በተገኙበት ተገቢውን ስልጠና አጠናቀው በሁለት ቡድን ተቋቁመዋል።
ረመጦቹ ባለ "ስናይፐሮች" ጠላትን ድግስ አሰየደገሱ በመጥራት የመጣውን የጅብ መንጋ ሠራዊት እየነጠሉ ሊጥሉት በተነደፈ ስልት ከፍ ያለ ተልዕኮ ለመወጣት ዝግጁነታቸውን አጠናቀዋል።
ከዚህ ባሻገር ያልተረጋጋውና በበታችነት ሽኩቻ እየተወለካከፈ ከሚገኘው የአብይ አህመድ የግል ሠራዊት በተጨማሪ የጠላት ብልፅግናን አጀንዳ ለማራመድ የሚንቀሳቀስ ማንኛውም ተላላኪና የፖለቲካ ሹመኛ ስርዓቱን ማገልገል እስካላቆመ ድረስ እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑም ተገልጿል።
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
@Showapress