"የ ሪያል ማድሪዱ ፕሬዘዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ 3 ጊዜ የማስፈረም ጥያቄ አቅርቦልኝ ነበረ ። ነገር ግን እኔ በልቤ ውስጥ የነበረው የካታሎኑ ክለብ ባርሴሎና ብቻ ነበረ ። በጊዜው እኔ ከ ሮናልዲኒሆ እና ሜሲ ጋር ብቻ ነበረ መጫወት እና መቆየት የምፈልግው ።"
🎙ኔይማር ጁኒየር
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🎙ኔይማር ጁኒየር
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia