አንድ ሰውዬ ፊቱ በደስታ ጥርስ😄😄 በጥርስ ሆኖ መጠጥ ቤት🍷🍾
ውስጥ ይገባና ደብል ውስኪ ያዛል ::
ከዛም ጮክ ብሎ መጠጥ ቤት ውስጥ ላሉት ሰዎች ” ዛሬ
የደስታዬ ቀን ነው ስለዚህ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ”
ይላል :: ሰዎቹም በጭብጨባና በሁካታ ቤትዋን ሞቅ
አድርገውለት ስለግብዣው ምስጋናቸውን ከገለጹ በውሀላ
ተቀድቶላቸው መጠጣት ይጀምራሉ ::
ከጥቂት ጊዜ በውሀላም ሰውዬው በድጋሚ ደብል አስቀድቶ
አሁንም ጮክ ይልና ‘እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ‘ ይላል ::
በድጋሚ በጭብጨባ ቤትዋ ሞቅ ትላለች መጠጣቱ
ይቀጥላል :: #ለሶስተኛ ግዜም ያን ካደረገ በውሀላ ከኪሱ
ቦርሳውን አውጥቶ “በሉ አሁን እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል 😂😁
Er ተጫኑ😁😂😥😥
ውስጥ ይገባና ደብል ውስኪ ያዛል ::
ከዛም ጮክ ብሎ መጠጥ ቤት ውስጥ ላሉት ሰዎች ” ዛሬ
የደስታዬ ቀን ነው ስለዚህ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ”
ይላል :: ሰዎቹም በጭብጨባና በሁካታ ቤትዋን ሞቅ
አድርገውለት ስለግብዣው ምስጋናቸውን ከገለጹ በውሀላ
ተቀድቶላቸው መጠጣት ይጀምራሉ ::
ከጥቂት ጊዜ በውሀላም ሰውዬው በድጋሚ ደብል አስቀድቶ
አሁንም ጮክ ይልና ‘እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ‘ ይላል ::
በድጋሚ በጭብጨባ ቤትዋ ሞቅ ትላለች መጠጣቱ
ይቀጥላል :: #ለሶስተኛ ግዜም ያን ካደረገ በውሀላ ከኪሱ
ቦርሳውን አውጥቶ “በሉ አሁን እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል 😂😁
Er ተጫኑ😁😂😥😥