//////// #በልጅነቴ👨⚕ /////////
እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ #ሶስት_ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው #ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን ✌️#ሁለት ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት #ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን #ታስቀድማለች፡፡
💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞
መልካም ቀን
Join us➜❤️🔥ሼር https://t.me/Smilers24