በዛሬው የአዲስ አበባ ካቢኔ 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ ላይ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ ማስፋፊያ ጥያቄዎች ፣ለኃይማኖት ተቋማት እና የባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ግንባታ የቦታ ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ ከማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸዉ አኳያ በመመርመር እንዲፈቀድላቸው እና ወደ ልማት እንዲገቡ ውሳኔ አሳልፏል ።
በተጨማሪም የአዲስ አበባ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለማስተዳደር እና ለማልማት የወጣው ረቂቅ ደንብን መርምሮ ፤ ለማህበረሰቡ ከሚኖራቸው የጎላ አገልግሎት ማሳለጥ በሚያችላቸው አግባብ በወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስተግባሪነት እንዲፈፀም ወስኗል።
@subitime