ይህን ድንቅ ሥራ ለማጣጣል ወይም ለማቆሸሽ(የዝንብ ባሕሪይን ተጠቅመህ) የቱንም ያህል ተቀናጅተህ ጥረት ብታደርግ ምን አልባት በዲያስፖራው በኩል የምታደናግረው ሊኖር ይችላል እንጅ መሬት ላይ የሚኖረውን የጎንደር ሕዝብ ልትሸውደው ወይም ልታሳምነው ይቅርና እንዲያውም ታስጠላዋለህ። ከ96 በመቶ በላይ የሆነው የጎንደር ሕዝብ በልማቱ እጅግ በጣም ደስተኛ ነው። የልማቱም ጠባቂ ነው። 96 በመቶ ያልኩት ለተቃዋሚዎቹ በማሰብ ነው።
እንኳን ሰላም ሐገር ወዳዱ ስቴት ካልቸር ያለው ታላቁ ሕዝብ፤ ዐብይ ለመፈርጠጥ ራሱን ይዞ ለመውጣት ጊዜ ስለማይኖረውና ትዝ ስለማይለው ወይም እንደ ሰው ስለማይቆጥርህ ፓስፖርት ከሌለህ ተሎ አውጣ ካለህ አድስና ከሀገር ለመውጣት ሞክር፣ አንተ እንትን... ቅብጥርሶ እያሉ ሲሰድቡኝና ሲያሰድቡኝ ሲዝቱብኝና ሲያዝቱብኝ አልፎም ቤተሰብ የደረሰ ጥቃት እንዲፈፀም ሲያስተባብር የነበረ መናጆ ዘገምተኛ ቅጥረኛ የፋኖ ደጋፊ አመራር ሳይቀር የልማት እንቅስቃሴ ከተጀመረ በኋላ የሚያወራውና የሆነው ሌላ ነው። ሕዝቡን ተከትሎ እየሆነ ያለውን በማድነቅ መንግሥትን በመደገፍ አንነጻጸርም። ይህን ለማደናቀፍ ለሚመጣ የትኛውም አካልም ፈፅሞ አንመለስም ባይም ሆኗል። ይህ አካል እንዲህ ከሆነ ሕዝቡን ማሰብ ደግሞ በጣም ቀላል ነው።ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን ፊት ኋላ ነው።
መንግሥትን ተከትሎ ራሱ የልማቱ ጠባቂ ራሱ ሰራተኛ ራሱ አስተባባሪ የሆነን ሕዝብ ደግሞ የትኛው አካል ነው በሽሙጥ በማጣጣል ዘመቻ የጀመረውን ሥራ ሊያስቆመው የሚችለው?
ሰሚ ላታገኙ ነገር አጉል አፋችሁን አታሞጥሙጡ ሲሆን አድንቁ ካልሆነ ግን ተደበቁ ለማለት ነው።