የመቀሌው ወያኔ፣ ብአዴንን ለመመለስ እየሰራ ብልጽግናን ብአዴን የሚለው ያልተለወጠውና በብልጽግና ውስጥ ሳይቀር ያልጠራው ቆሞ ቀሩ የባህርዳሩ ብአዴን፣ በቅርቡ ደግሞ ሻዕቢያ በDW፣በኢትዮ 360 ፣ በመረጃ ቲቪ፣ በአንከር እንዲሁም በአክቲቪስቶች በተደራጀ እና በሚመጋገብ መንገድ በተመሳሳይ የማጥላላት መንገድ ቃላት እንኳን ሳይቀይሩ በየጊዜው እየተፈራረቁ ቢዘምቱበትና ቢዘባበቱበትም ማሸነፍ ሳይቻላቸው ቀርቷል። በእውነት በጽናት ድል ተነስተዋል።
ትናንት የክልሉ ፕረዚዳንት በሆነበትና Tplf ጦርነት ወደአማራ ክልል በከፈተበት ወቅት እሱ ለኢትዮጵያ ሕልውና ሁለንተናውን ሰጥቶ ክልሉን አስተባብሮ ለመምራት ሲሞክር ከወያኔ በላይ ወያኔ ሆነው ቁጥር ሁለት ኢህአዴግን ለመፍጠር ብልፅግናን ብአዴን የሚሉ ብአዴናዊያን ከጀርባ ሊወጉት ብዙ ሞክረው ነበር። ከክልሉ ወደፌደራል መምጣቱን እንደ ድል ቆጥረው ክልሉን መቆጣጠር ቻልን ብለው በከፍተኛ ደስታ ውስጥ ነበሩ። ክልሉን ተጠቅመውም የፌደራሉን መንግሥት እናስወግደዋለን ብለው ባቅማቸው የሚደናገረውን አደናግረው የማይናቅ ርቀት ሄደው ነበር። ነገር ግን በመጨረሻ በእውነትና በእውቀት ተሸንፈዋል። የውሻ ሞት ከመሞት ያለፈ ዋጋ እንዳይኖራቸው ተደርጓል። አዎ አገኘሁን በዘመቻ አባረን የክልሉን ስልጣን እንቆጣጠራለን ከዛም ቀጣይ አራት ኪሎን እንይዛለን ብሎ ያሰበው ቆሞ ቀሩ ብአዴናዊ ሃይል አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ ተሸንፈዋል። የመጀመሪያው በቀጥታ ክልሉን መምራት ያሰበው ሰው ሳይመራ ቀርቷል። ቀጥሎ በእጅ አዙር የተቆጣጠረውን ደግሞ ተመልሶ አጥቷል።
እነ አገኘሁ ከእነ ተመስገን ጥሩነህ፣ መላኩ አለበል፣ ዶ/ር ሰማ፣...ጋ ሆነው ሐገር ሊታደጉ ትኩረታቸውን ወደግንባር ሲያደርጉ ከጀርባ ሆኖ ትኩረት ለመበተን ከስልጣን ለማውረድ የክልል ምክር ቤት ወንበርን ለመቆጣጠር ቀን ተሌት ሲመክርና ሲያደራጅ የነበረው ሃይል በወያኔ አጀንዳ ቀራጭነት ያለውን ሁሉ አቅም ተጠቅሞ ብዙ ቢወራጭም ሄዶ ሄዶ በጸና በተጠና በእውነት መንገድ የመረረ ሽንፈቱን ከመጎንጬት አልዳነም። ገሚሱ ከሐገር ፈርጥጧል(በእነሱ ፈቃድ በኤርፖርት)። አገኘሁ መቅደም ያለበትን ስላስቀደመና እውነትን ስለያዘ በመንጋው ጩኸት ሳይደነብር የሕዝቡን ጥቅም ለማስከበር ትኩረቱን ሥራ ላይ አድርጎ ታግሎ አታግሎ አሸንፏቸዋል።
ከእሱ ጋ የሆኑ የሚመስሉ አንዳንድ ሰዎች ሳይቀሩ በተቀናጀው ሀሰተኛ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ በራሳቸውም የንቃተ ሕሊና ማነስ ችግር ከገቡበት የተሳሳተ መንገድ እየተመለሱ የእነሱን መንገድ እየተከተሉ ነው። በጎንደር በሌሎቹ አካባቢዎች የሚሰሩ ሥራዎችን እያዩ እያደነቁ ክብር ይገባዋል እያሉ ነው። እንዲህ ከሆነ የምትሰሩት ቀጣይም ይህንና ያን ስሩልን በሁሉም ነገር ከጎናችሁ ነን እያሉት ነው። የሚፈለገው ይህ ነበር። ሕዝቡ እውነቱን እንዲያውቅ። በወሬ ያይደለ በተግባር የተሠራው ሥራ ብቻውን ማለትም ገና ሊሰራለት በዕቅድ የተያዘለትን ሥራ ሳይመለከት ማን እንደሚሰራለትና እንደሚሰራበት ሁሉንም ነገር ያለማንም አስረጅ በራሱ ጊዜ ማወቅ ችሏል። ሕዝብ የደገፈውና መሪ ያደረገውን ደግሞ ማንም ቅጥረኛና ዘገምተኛ የጥላቻ ዘመቻ አስተባባሪ ሁሉ ከጀመረው የድል አድራጊነት መንገድ እየተቀያየረ ስም ቢያጠፋ ወደኋላ ሊመልሰው አይችልም። ምላሳቸው ብቻ የቀራቸው የፈረጠጡና በውስጥ ሆነው የፈረጡ የጥላቻ አዝማቾች የስም ማጥፋት ዘመቻ ደግሞ እንግዲህ ለዲሞክራሲው እንደ ማሳያ ሆነው ለማገልገል እንዲያውም የሚጠቅሙ ካልሆነ ማንም እንደ እቁብ የማይቆጥራቸው ይሆናሉ። አሸናፊዎች ግን በጊዜ የለንም ስሜት አሁንም ለሌላ አዲስ ድል ይዘጋጃሉ። ይፈጥናሉ።ከሌሎች የቀጣይ ወሳኝ ድሎች ጋር ቸር ያገናኘን!