ሰበር መረጃ
የደብረፅዮን ቡድን የትግራይን ታጣቂ እርስ በርስ ሊያጫርሰው ነው። በአላማጣ የነበረው አረሚ 31 ኮር 311 ካለበት ወደ መቀለ እንዲንቀሳቀሱ ትዕዛዝ ቢሰጣቸውም ታጣቂው ልታጫርሱን ነው፣ አንሄድም እያለ ይገኛል። ይህ ሁኔታ ከዚህ በፊትም ሲከሰት የነበረ ሲሆን አሁንም ታጣቂው የአመራሩን ትዕዛዝ አልቀበልም ብሏል።
የነ ደፂ ቡድን ታጣቂውን እርስ በርስ ለማዋጋት ያቀዱት እቅድ ምን ያህል ይሳካ ይሆን? የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል