" ጎንደር የኢትዮጵያ ቀደምት ሥልጣኔ መነሻ፣ የአብሮነት መገለጫ፣ የአባቶች አሻራ የኪነ ሕንጻ እና ጥበብ እንዲሁም በራስ ማንነት የተገነቡ ኪነ ሕንጻዎች መገኛ ናት። ለዘመናት ተረስቶ እድሳት ሳይደረግለት የቆየው አብያተ መንግሥት እድሳት፣ የትውልድ ቅብብሎሽ የታየበት፥ የኋላ ታሪክን ከአሁኑ ትውልድ ጋር የምናስተሳስርበት አሻራ በራስ አቅም መሥራት እንደሚቻል ያሳየንበት፣ የሀገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ እና የጎብኝዎችን ቆይታ በማራዘም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የምናነቃቃበት ነው"
የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብን እንዲሁም የጎንደር አብያተ መንግሥታት ቅርስ እድሳትንና የኮሪደር ልማትን ለመጎብኘት ከሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኋላፊዎች ጋር በጎንደር የተገኙት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን Daniel Kibret