SELU PRINCE👑 dan repost
ስሚኝማ
መኪና የሌለው አላገባም እያልሽ በጓደኞችሽ ሰርግ እየዞሩ አፎፋ(ፊኛ) መንፋት እውቀት መስሎሻል!😀
ፀፀት በማይጠቅም ግዜ ከመፀፀት እግር ካለው አላህ ወኪል ብለሽ ዘለሽ ግቢ😀
ወንድማዊ ምክር ከኔ ከዓሄራ ወንድምሽ😂😂
𝑷𝒓𝒐𝒇𝒇𝒆𝒔𝒐𝒓 𝑴𝒖𝒃𝒂