SELU PRINCE👑 dan repost
ልክ ነበር አንድ ወዳጄ
social Media በነፃነት መጠቀም ከፈለግክ ዘመዶችህን እና ጓደኞችህን ብሎክ አድርግ ይል ነበር ………"
ለምን መሰላችሁ
የምትፅፉትን ነገሮች በሙሉ እነሱን ለመንካት እሚመስላቸው ዛሬ አብራችሁ ከዋላችሁ ሲመሽ የሆነ ነገር ፖስት ስታደርጉ ውሎዋችሁን ምትፖስቱ እሚመስላቸው ብዙ ከንቱዎች ሞልተዋል ……………
እናም ስሙን ምንም ከናንተ ህይወት ጋር እሚገናኝ ነገርን አይደለም ምንፅፈው ምናልባት እራሳችሁን እዛ ውስጥ ካገኛችሁት ግን ታረሙበት እንደማነኛውም አንባቢ ተጠቀሙበት
ሰላም አውለኝ 😊
Pro M