የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ 80 ሜጋ ዋት ማምረት ጀመረ
ግንባታው ሙሉ በሙሉ ያልተጠናቀቀው #የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ 80 ሜጋ ዋት ማምረት ጀምሯል፡፡
የግንባታ አፈጻጸሙ 82 በመቶ መድረሱ የተገለጸው የአይሻ የንፋስ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት÷ ስምንት የንፋስ ተርባይኖች ተከላ በማጠናቀቅ ኃይል ወደ ብሄራዊ የኃይል ቋት ማስገባቱ ተዘግቧል።
120 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት÷ ግንባታው አፈጻጸም 82 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡
የአይሻ ፕሮጀክት እየተገነባበት ያለው አካባቢው ከባህር ለሚነሳ ንፋስ ቅርብ በመሆኑ ተርባይን የማንቀሳቀስ አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነና በዚህም ከሌሎቹ በአንጻራዊነት ሲታይ ፕሮጀክቱ የተሻለ ኃይል የማመንጨት አቅም ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል።
https://t.me/Tamrinmedia