#ETA
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡
ተቋማቱ የተፈታኞቹን መረጃ በሶፍትዌር ቴምፕሌት እንዲያስገቡ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም በጠየቀው መሰረት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎችን አስገብትዋል፡፡
ይሁን እንጂ በተሰጠው የጊዜ ገደብ መረጃ ያላስገባቹ ተቋማት እና ማስተካከያ እንድታደረጉ ዕድል የተሰጣችሁ ተቋማት በድጋሜ ቴምፕሌቱን በመጠቀም እስከ ጥር 14/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡
@tikvahuniversity