ላለፉት አምስት ተከታታይ ቀናት በመላ ሀገሪቱ ሲሰጥ የቆየው 4ኛው የቅደመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዛሬ አመሻሹን ተጠናቋል፡፡
ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ በ87 የፈተና ማዕከላት የተሰጠ ሲሆን፤ 176 ሺህ የሚሆኑ ተፈታኞች ለመውጫ ፈተናው ተቀምጠዋል።
በፈተና አሰጣጡ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ ለመገባት መሞከር፣ ዘግይቶ ፈተናውን መስት መጀመር እና የመብራት መቆራራጥ ችግሮች መታየታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደረሱ መልዕክቶች ያሳያሉ። ከተገለፁት ችግሮች በስተቀር ፈተናው መጠናቀቁን ሰምተናል።
ምስል፦ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity