#ጥቆማ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኙ ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሳይንስ የትምህርት አይነቶች (ፊዚክስ፣ ሂሳብ፣ ኬሚስትሪ እና ባይሎጂ) ተግባር-ተኮር ስልጠና አዘጋጅቷል።
ስልጠናው ሙሉ ለሙሉ በተግባር የተደገፈ ሲሆን፤ በቅዳሜና እሑድ መርሐግብር የሚሰጥ ነው፡፡
የስልጠና ዘርፎች፦
- Information Technology
- Electronics
የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
- ከዚህ በፊት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በቅዳሜና እሁድ ስልጠና ያልወሰዱ፣
- ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ፣
- በሳይንስ የትምህርት አይነቶች ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በGeneral Science ጥሩ ውጤት ያላቸው፣
- የሳይንስ ፈጠራ ተሰጥዎ/ዝንባሌ ያለው/ያላት፣
የመመዝገቢያ አማራጮች፦
- በቴሌግራም ግሩፕ👇
https://t.me/+SIGIdGywKdM3Mzg0
- በስልክ ቁ. 0912233221 ላይ ሙሉ ስም፣ የትምህርት ቤታችሁን ስም እና ክፍላችሁን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ።
🔔 ምዝገባው ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡ የመግቢያ ፈተና የካቲት 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
@tikvahuniversity