ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1,320 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
በዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ መካከል 80 ከመቶ ያህሉ ከ50 በመቶ በላይ ማምጣታቸው በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ወቅት ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity