ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 560 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
በምርቃት መርሐግብሩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተመራቂዎች የዋንጫ፣ የሜዳሊያ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
@tikvahuniversity