#TVTI #NGAT
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (ሁለተኛ ዲግሪ) ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ቀናት ተራዝሟል።
የ NGAT አመልካቾች ምዘገባ እስከ ሐሙስ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት የተራዘመ ሲሆን ፈተናው መጋቢት 12/2017 ጠዋት 3:00 ጀምሮ ይሰጣል።
በመሆኑም በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣችሁ የኢንስቲትዩቱ ሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration በኩል ምዝገባችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናው በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።
@tikvahuniversity