🔥👉ሙስሊም ሆኖ ኤሬቻ የሚያከብር አለ እንደ?
🔥👉ይሄ ማለት ፈጣሪ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል ማለት ነው?
🔥👉ወገን! ኤሬቻ ባህል ሳይሆን እምነት ነው የምንለው በምክንያት ነው።
🔥👉አንዳንዶች እንደሚሉት ባህል ነው ብለን እንኳ በነርሱ ሃሳብ ብንቀበላቸው፤
🔥👉 ከእምነት ጋር የሚጋጭ ባህል ውድቅ ይደረጋል።
🔥👉ከእምነት በላይ ምንም የለም። ይህ ሺርክና ከባባድ አላህን የሚያስቆጡ ነገሮች የሚፈፀምበት ሁኔታ «ለፖለቲካ ብዬ እንጂ አምኜበት አይደለም የማከብረው!» ተብሎ ማምለጥ አይቻልም።
🔥👉 ብትችል ከልክል፣ ካልቻልክ ራስህን አርቅ፣ ካልቻልክ ቢያንስ እንኳ በቀልብህ ጥላ ተባልክ እንጂ በፖለቲካ ቁጭት ውስጥህ ባያምንበትም አብረህ አዳምቅ አልተባልክም። አስተውል! አላህ ይምራን!
https://t.me/assalefyyaabuanas0