🔥👉ሸይኽ ሙሐመድ አል-ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
❝አንድ ሰው አንድን ወደ መጥፎ ተጣሪ የሆነን ክፉ ሰው ስሙን ጠርቶ ሰዎችን ከእሱ ቢያስጠነቅቅ ይህ በእርሱ ላይ ምንም ስህተት የለበትም።ይህንን ማድረጉ እንደውም ግዴታ ይሆናል ምክንያቱም ይህ በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰውን አደጋ ከማስወገድ ነውና።❞
📚نور على الدرب: (شريط: ١٥٨)].
══════ ❁ ══════
https://t.me/darulhijreteynn