ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
ለሙስጤ አና ለአምሳያዎቹ ሜሴጅ ናት አድርሷት
👈👈👈👈#أن قريشًا أهمهم شأنُ
المخزوميَّةِ التي سرقت فقالوا من يُكلِّمُ فيها رسول اللهِ صلى الله عليه وسلَّم قالوا ومن يجترئُ عليه إلا أسامةُ بنُ زيدٍ حِبُّ رسولِ اللهِ صلى الله عليه وسلَّم فكلَّمَه أسامةُ فقال رسولُ اللهِ صلى الله عليه وسلَّم أتشفعُ في حدٍّ من حدودِ اللهِ. ثم قام فخطب، فقال: إنما هلك الذين قبلَكم، أنهم كانوا إذا سرق فيهمُ الشريفُ تركوه، وإذا سرق فيهمُ الضعيفُ أقاموا عليه الحدَّ، وأيمُ اللهِ لو أن فاطمةَ بنتَ محمدٍ سرقتْ لقطعتُ يدَها.
الراوي : عائشة أم المؤمنين | المحدث : الألباني | المصدر : صحيح النسائي | الصفحة أو الرقم : 4914 |
ብዙ ልፅፍ ነበር በትንሽ ልብቃቃ አጠር ባች ፅሁፍ
ሃዲሱን በጥሞና አንብቡት አዩሃል መቀሊድ
እንድሁም ተጠሪ ምን ይመስላችኋል እናተ ውስጥ ጥሩ የተባለ ሰው መጥፎ ቢሰራም መሸፋፈን ከእናተ ውጭ ያለ ደግሞ ሰው ላይ አቧራ ታስነሳላችሁ
አላህ ጊዜውን ቢያረዝመውም እያበጠረባችሁ ነው ተግባራችሁን አሁንም በሰው ላይ ደባ እንደምትፈፅሙት ቅፍፍ ሳይላችሁ አላህ ያጋልጣችሁ አሁንም አዩሃ ሰነፍዮች!!
ለተሞ ላይ አቧራ አስነስተክ ማይክ እስኪበላሽ ጩሃህ ለማኝ ስትል ያውም እሱ ለመስጅድ ነበር የእናተ ደግሞ ኢንቨስተር ለመሆን ነው መሰል በዛዛዛዛዛ
وتلك الأيام نداولها بين الناس
አላህም እንድህ አለ ቀናቶችን በሰዎች መካከል እናገለባብጣታለን
ይሄው ዛሬ ላይ እናተም ስትቃወሙ የነበረውን ነገር በይበልጥ ተዘፈቃችሁበት አስመሳይ ነበራችሁ ማለት ነው ። ይህ ደግሞ ግልፅ ጥመት ነው እንዴት ካልከኝ ይሄው👇
ይሄው መረጃ ወዳጄ
وعن أبي مسعود الأنصاري أنه قال لـ حذيفة: أوصني! قال: إن الضلالة حق الضلالة أن تعرف ما كنت تنكر، وتنكر ما كنت تعرف، وإياك والتلون في دين الله؛ فإن دين الله واحد
አጠር ላድርገውና ትክክለኛ ጥመት ማለት ስትቃወም የነበረውን ነገር ዛሬ ላይ አንተ ስትተገብረው
እንዲሁም ትክክል ነው ብለህ ስታምን የነበረውን ዛሬ ላይ መተህ ስትቃወም ነው።
የእናንተም ተግባር ይሄው ነው ባጭሩ ተዘርዝሮ ባያልቅም አሁንም የሳየን ጀሊሉ እኛ የእናንተን ወንጀል አንከታተልም አላህ እየተካታተለ እያወጣባችሁ ነው تبوا
አንድ ነገር ልበላችሁ ምክሬን👇
يا أيها الرجل الْمُعَلِّمُ غَيْرَهُ
هَلَّا لِنَفْسِك كَانَ ذَا التَّعْلِيمُ
تَصِفُ الدَّوَاءَ لِذِي السِّقَامِ وَذِي الضَّنَى
كَيْمَا يَصِحَّ بِهِ وَأَنْتَ سَقِيمُ
ابْدَأْ بِنَفْسِك فَانْهَهَا عَنْ غَيِّهَا
فَإِذَا انْتَهَتْ عَنْهُ فَأَنْتَ حَكِيمُ
فَهُنَاكَ تُعْذَرُ إنْ وَعَظْتَ وَيُقْتَدَى
بِالْقَوْلِ مِنْك وَيحصل التسليمُ
لَا تَنْهَ عَنْ خُلُقٍ وَتَأْتِيَ مِثْلَهُ
عَارٌ عَلَيْك إذَا فَعَلْت عَظِيمُ
أخوكم أبو صالحة عبد الكريم بن محمد