«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


"الغايتي إصلاح نفسي وتذكير ''
اسأل الله الهداية لي ولكم
https://t.me/Umu_Meryem

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Yusuf App dan repost
•የአፑ ይዘት በከፊል


Yusuf App dan repost
ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ.apk
81.1Mb
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯


Yusuf App dan repost
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
╰──────────────
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
https://t.me/Yusuf_App1/599

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
┢📮 መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት ┃የምትፈልጉ በ @Yusufapp_developer  ┃የቴሌግራም አድራሻችን ይነግሩን!
┡⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

http://t.me/Yusuf_App1
╰╼───────────────╯


ድንህ ህይወትህ ነው dan repost
ነገ የሸዋልን ፆም ለምትጀምሩ፦ የሰኞውንና የሸዋሉን በአንድ ላይ ብትነይቱ የሁለቱንም አጅር ታገኛላችሁ


ድንህ ህይወትህ ነው dan repost
ዒድ፦ የደስታ ፣የመብሊያና የመጠጫ ፣የመጫወቻ ዕለት ነው። በተቻለ መጠን የዛሬውን ዕለት ተደስተን እንለፍ።በድብርት፣በሐዘንና በትካዜ ዒዱን ማሳለፍ ተገቢ አይደለም።
ረመዷንን በዒባዳ አሳልፎ ለዛሬዋ ዕለት በሰላምና በጤና መድረስ ትልቅ እድል መሆኑን አንዘንጋው።
ዒድን ሲመኝ ኑሮ በዛሬዋ ዕለት ቀብር የገባው ብዙ ይሆናል


تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال،
جعلنا الله وإياكم من الفائزين بالقبول والعتق من النار


የለይለተል ቀድር ዱዓ!
~~~
በነዚህ በረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ለሊቶች ላይ ለይለተል ቀድር ስለሚከጀል ይህን ነብዩ ﷺ ለአዒሻ ረዲየሏሁዓንሃ  ያስተማሯትን ዱዓ ማድረግን እናብዛ ፦

{ اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّى }
ትርጉሙም ፡ አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ ።
https://t.me/Umu_Meryem


ድንህ ህይወትህ ነው dan repost
ወርቃማዎቹ የረመዷን አስር የመጨረሻ ሌሊቶች( አሽረል አዋኺር) ነገ ሐሙስ ፀሐይ ከጠለቀች ጀምሮ ይገባሉ ።ኢዕቲካፍ የምትገቡ ወንድሞች ዝግጅታችሁን ዛሬ ሌሊትና ነገ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ አጠናቁና ወደ ኢዕቲካፋችሁ ግቡ ።
አላህ መልካም የምንሰራበት፣ለይለተል ቀድርን የምናገኝበት ያድርግልን !!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
صوِّموا أولادكم

🎙الشيخ عبدالعزيز الراجحي حفظه الله






Abul Abas Nasir mohamed (bako) dan repost
🆕🔴የመልካም ስራ ጥሪ
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

بسم الله الرحمن الرحيم

⭐️እንደሚታወቀው መረከዝ አቡ ሙሳ አልአሽዐሪ ላለፉት 4 አመታት ገደማ የቁርአን ሂፍዝና ተያያዥ የተረቢያ ትምህርቶችን በተለያዩ መርሀግብሮች ማለትም በአዳሪ፣ በተመላላሽና በርቀት በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ለውጤት በማብቃት ኡማውን በዲኑ የሚያገለግሉ ተተኪዎችን በማፍራት የበኩሉን አሰተዋፆ ሲያበረክት ቆይቷል ።

📸እነሆ አሁን ላይ መርከዙ ተደራሽነቱን በማስፋት በ3ቱም ቅርንጫፎች በበይነ መረብ የሚማሩትንም ጨምሮ ቁጥራቸው ወድ 400 ገደማ የሚደርሱ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል ።

✅አንዱ ቅርንጫፍ 30 አከባቢ የሚሆኑ ተማሪዎችን ያለ ምንም ክፍያ የምናስተምር ሲሆን በ2ቱ ቅርንጫፎች ላይ መክፈል ለማይችሉ የግድ መማር ያለባቸው 10ራ ምናምን ተማሪዎችን እና በ ኦንላይን በርከት ያሉ ተማሪዎች በነፃ ተቀብለን እያስተማርን እንገኛለን ።
አጠቃላይ በነፃ የምናስተምራቸው ተማሪዎች አሁን ላይ ቁጥራቸው ወድ 45 አከባቢ ደርሷል ።

☑️እኛ አቅማችን በሚችለው አላህ በረካ አድርጎልን  ይሄን ያክል ርቀት ተጉዘናልና እናንተስ ለቀጣዩ ፕሮጄክታችን ልታግዙን ዝግጁ አይደላችሁም ?  ዛሬ ስለሱ ይሆናል የምናወራው።

🥳ይሄንን ሁሉ ስናድርግ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖልን ሳይሆ በጣም ብዙ ቻሌንጆችን በመቋቋም መሆኑን እንድትረዱልን እንፈልጋለን ። በጣም ብዙ ውጣ ውረዶች ..
አሁን ላይ ግን አንዱንና ዋነኛውን ነው የምንነግራቹህ ። እሱም ቋሚ የሆነ ቦታ አለማግኘታችን እና በቤት ኪራይ መሰቃየታችን ትልቁ ተግዳሮታችን ነው ።

📣ስለሆነም እነሆ ዛሬ ላይ የሙስሊሙን ማህበረሰብ እገዛ ፈልገን የመጣነው በዚሁ ጉዳይ ላይ ነውና በአላህ ፍቃድ በህይውት እስካለን ድረስ ኢስላማዊ ሀለሰፊነታችንን የምንወጣበት እና ለልጆቻችንና ለቀጣዩ ትውልድ መልካምን ነገር ያስቀጥል ዘንድ ይሄንን መርከዝ ገንብተን ለማስረከብ ሁላችንም የበኩላችንን አሰተዋፆ እንድናበረክት በአለሰህ ስም እንጠይቃለን ።

ይሄንን በማስመልከት ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጀተናል። እርሶም እንዳይቀሩ በክብር ተገሰብዘዋል።

😬የእለቱ ተጋባዥ እንግዱች ▶️

✅ ኡስታዝ  ሳዳት ከማል
✅ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
✅ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
✅ ሸይኽ   አወል ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ ኸድር ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ አቡ ሙሰሊም

😓እሁድ ማታ ከተረዊህ ሰላት በሇላ
4️⃣🔤1️⃣5️⃣


💎ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የተሌግራም ግሩፕ⤵️
https://t.me/merkezabumussa1
https://t.me/merkezabumussa1

ውድና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ የቁርአንና ሱና ወዳጆች ይሄንን ፕሮግራም ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ እንድትሆኑ ለማስታወስ እንወዳለን ።


ረመضاን ሙባረክ እህትና ወንድሞች!
አላህ ፁመው ከሚጨርሱት አጅራቸውንም ከሚያፍሱት ባሮቹ ያድርገን 🤲!
لا تنسوني من صالح دعائكن


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ያኔ!
በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ
ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ።

እናልህ ወዳጄ!
"አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ
መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ
ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
የተጠናቀቀ የአልዐቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ ደርስ
~
ክፍል 1 - https://t.me/IbnuMunewor/6642
ክፍል 2- https://t.me/IbnuMunewor/6651
ክፍል 3- https://t.me/IbnuMunewor/6657
ክፍል 4- https://t.me/IbnuMunewor/6674
ክፍል 5- https://t.me/IbnuMunewor/6682
ክፍል 6- https://t.me/IbnuMunewor/6690
ክፍል 7- https://t.me/IbnuMunewor/6695
ክፍል 8- https://t.me/IbnuMunewor/6736
ክፍል 9- https://t.me/IbnuMunewor/6753
ክፍል 10- https://t.me/IbnuMunewor/6761
ክፍል 11- https://t.me/IbnuMunewor/6768
ክፍል 12- https://t.me/IbnuMunewor/6773
ክፍል 13- https://t.me/IbnuMunewor/6778
ክፍል 14- https://t.me/IbnuMunewor/6793
ክፍል 15- https://t.me/IbnuMunewor/6800
ክፍል 16- https://t.me/IbnuMunewor/6812
ክፍል 17- https://t.me/IbnuMunewor/6823
ክፍል 18- https://t.me/IbnuMunewor/6834
ክፍል 19- https://t.me/IbnuMunewor/6841
ክፍል 20- https://t.me/IbnuMunewor/6848
ክፍል 21- https://t.me/IbnuMunewor/6854
ክፍል 22- https://t.me/IbnuMunewor/6860
ክፍል 23- https://t.me/IbnuMunewor/6865
ክፍል 24- https://t.me/IbnuMunewor/6872
ክፍል 25- https://t.me/IbnuMunewor/6878








ليس الشأن أن يعرفك الناس ... .

الشيخ سليمان الرحيلي
حفظه الله تعالى 🎙


¤ التوحيد الخالص لا يقبل الله دينا سواه
🎙: الشيخ العلامة محمد أمان بن علي الجامي رحمه الله

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.