ሰሞኑን ሳዑድ ዓረቢያ በተካሄደው ኮንሰርት የሱና ሰዎች ለምን መሪዎቿን በአደባባይ በማብጠልጠል አልተቃወሙም?፣ ለምን ዝም አሉ? ብላችሁ ስርዐት ያልሆነ ንግግር የምትሰነዝሩ እህትና ወንድሞች የሱና ሰዎች ከሙስሊም መሪዎች ጋር ስላላቸዉ መሰረታዊ እምነት ያላችሁ እዉቀት ገና ነዉና ተማሩ ነው የምንላችሁ ።
ሳዑድ ዓረቢያን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃት መሪዎቿንም
አላህ ያስተካክላቸው።
https://t.me/Umu_Meryem
ሳዑድ ዓረቢያን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃት መሪዎቿንም
አላህ ያስተካክላቸው።
https://t.me/Umu_Meryem