#አሪቲ_ለጤናችን
በአብዛኛው በሀገራችን ገጠራማ አካባቢ የሚገኘው አሪቲ ተክል ለጤና ስላለው ጥቅም ምን ያህል ያወቃሉ?
በዓላት ሲመጡ ለጉዝጓዝና ለመልካም መዓዛነት የሚውለው #አሪቲ ከጉዝጓዝ ባለፈ ብዙ ጥቅም አለው።
አሪቲ እጅግ ብዙ የመድኃኒትነት ባህሪዎች አሉት፤ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በባሕላዊም ሆነ በዘመናዊ ሕክምና ብዙ መድኃኒቶች ይቀመሙበታል፡፡
ለጤናችን ከሚያስገኛቸው ጥቅሞችም መከካል👆