የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ
ኅዳር 12/2017 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የAFRAA (የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር) አጠቃላይ ስብሰባ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ (Airline of the Year - Global Operations) በመሆን አሸንፏል።
ለስምንተኛ ጊዜ ሽልማት መቀዳጀቱን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል።