ቢነጋልኝ ብዬ ጨለማዬን ሸሸሁ
እውነት እየራበኝ ጠገብኩ እየዋሸሁ።
አንተን ያውቃል ካልኩት ዘውትር እያመሸሁ
እስተካከል ብዬ አጉል ተበላሸሁ።
አንተንም ያወቀ ካንተም ዘንድ የራቀ
በጥፋት ካበረ ማነው የፀደቀ?
እዚም እዚያም እያልኩ እንዳልንገዳገድ
ጌታዬዋ አድርሰኝ ከምትወደው መንገድ።
منقل
https://t.me/WATESiMU/5244
እውነት እየራበኝ ጠገብኩ እየዋሸሁ።
አንተን ያውቃል ካልኩት ዘውትር እያመሸሁ
እስተካከል ብዬ አጉል ተበላሸሁ።
አንተንም ያወቀ ካንተም ዘንድ የራቀ
በጥፋት ካበረ ማነው የፀደቀ?
እዚም እዚያም እያልኩ እንዳልንገዳገድ
ጌታዬዋ አድርሰኝ ከምትወደው መንገድ።
منقل
https://t.me/WATESiMU/5244