#ለግልፅነት ለጌትነት እናት 200 ሺህ ብር ገደማ በቀጥታ አካውንታቸው ተሰብስቧል።
ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን ለመሰብሰብ ሲጥር ህይወቱ ያለፈው የጌትነት ቤተሰብን ለመደገፍ ጥሪ አቅርቤ ነበር። 200 ሺህ ብር ገደማ በቀጥታ በእናቱ አካውንት ተሰብስቧል።
ገንዘብ በመለገስ እና የድጋፍ ጥሪውን ለሌሎች በማጋራት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።
አሁንም ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ:
ወ/ሮ ፍፁም ደምሴ (እናት)
1000114344447
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ይህ እንዳለ ሆኖ ለዚህ አሳዛኝ ህልፈተ-ህይወት ተጠያቂ የሚሆን አካል አለመኖሩ እና የሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ለመስጠት እንኳን አለመፈለጋቸው ያሳዝናል። በዚህ ዙርያ እና ቢያንስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዚህ ቤተሰብ የሚያደርገው ነገር ካለ በመከታተል አቀርባለሁ።
@EliasMeseret